-
-
በእሳት ላይ ቅቤ እና ሽንኩርቶች ጨምሩ እና ወደ ቡኒነት እስከሚቀየሩ ቆዩ
-
ከዚያም ጨው, ቁንዶ በርበሬ, የተቆራረጠ ቲማቲም፣ የቲማቲም ድልህ እና ድብልብል ቃሪያ ከዚያም እስከሚወፍር ጠብቁ
-
በሌላ መጥበሻ ላይ፤ ዱቄት፣ ቅቤ እና ማጂ ጨምሩ እና አቀላቅሉ
-
የማብሰያ ክሬም ጨምሩ እና አቀላቅሉ
-
ቀይ ሶስ ጨምሩ
-
አንድ ጋር አቀላቅሉ
-
አስቀድሞ የበሰለ ፓስታ ከጨው ጋር ጨምሩ
-
ቀይጡ( ከወፈረ፣ በፓስታ ማብሰያ ውሃ ልታላሉት ትችላላችሁ)
-