Servings: 1

ማር ሃሉሚ

Servings: 1

Ingredients

መመሪያዎች

ውጤቶች

  1. የወይራ ዘይት፣ ማር፣ 1 የሻይ ማንኪያ ጦስኝ፣ የተሰባበረ ቃሪያ አቀላቅሉ እና ሃሉሚ ጨምሩ
  2. በአነስተኛ ሙቀት ትኩስ መጥበሻ ላይ ጨምሩ
  3. ቡኒ ቀለም እስከሚይዝ ተዉት
  4. ዳቦውን ቅቤ ቀብታችሁ ቡኒ ቀለም እስከሚይዝ ጥበሱት
  5. ጨምሩ( የላብነህ እና ጦስኝ ቅይጥ)
  6. ሀሉሚ ጨምሩ
  7. አቮካዶ ከሎሚ ጭማቂ, ጨው እና ቁንዶ በርበሬ ጋር ጨምሩ
  8. ሮካ