Servings: 5

የምስር ሾርባ

Servings: 5

Ingredients

ቅመሞች

መመሪያዎች

ምርቶች

  1. በሙቀት ላይ ሽንኩርቶቹን ፣ ማጂ፣ የወይራ ዘይት፣ እርድ እና እንስላል ጨምሩ
  2. ከዚያም ቲማቲሞቹን ጨምሩ እና ለ4 ደቂቃዎች ያህል እንዲንተከተክ አድርጉ
  3. ምስሮቹን ጨምሩ(አስቀድማችሁ ዘፍዝፋችሁ)
  4. ውሃ እና ጨው ጨምሩ፤ ከዚያ ለ20 ደቂቃዎች ያህል እንዲንተከተክ አድርጉ
  5. ከማቅረባችሁ በፊት ቁንዶ በርበሬ፣ የሎሚ ጁስ እና ድምብላል ጨምሩ